አሁን በመለያ ወደ Chrome ገብተዋል Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል። እባክዎ Chrome የቅርብ ጊዜዎቹን ዝማኔዎች እስኪጭን ድረስ ይጠብቁ። Google Chrome Canary (mDNS-In) Chrome OS ውሂብዎን ሊያመሳስል አልቻለም። እባክዎ የማመሳሰያ ይለፍ ሐረግዎን ያዘምኑት። የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው። Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም። በይነመረብን ተዳረስ እራስዎን ወደ Chrome ያክሉ ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromeን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ። Google Chrome ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም። Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ አዎ ከChrome ውጣ ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChrome መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ። ነባሩ የChrome ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ አዲስ የChrome ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ። እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ። ከChrome አስወግድ Chrome መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ። ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦ አንድ ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሯል። ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም። አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም። የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ። እንግዳዎች ምንም ነገር ሳይተዉ Chromeን መጠቀም ይችላሉ። Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ ይሄ የእርስዎ Chrome ነው Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ የChrome መተግበሪያዎችን አስጀምር Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ የሚቀመጡ ናቸው፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChrome ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊመሳሰሉ ይችላሉ። Google Chrome Canary ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ። Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል። ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። ለውጦችዎ Google Chrome ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ። Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም። (የChrome ዳግም መጀመር ያስፈልገዋል) መሳሪያዎን ወደ ሰርጥ በማዘመን ላይ... መለያዎን ከChrome ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል። ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የGoogle Chrome ምንዝሮች አሉት። እባክዎ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ጫኚ ይጠቀሙ። Chrome ከ<strong></strong> ጋር የግል ግንኙነት መመስረት አልቻለም። ይሄ ምናልባት የመሣሪያዎ ቀን በትክክል ስላልተዋቀረ ሊሆን ይችላል ()። የመሣሪያዎን ቀን እና ሰዓት ካዘመኑ በኋላ ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት። እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ። ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ። አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው። የድር አሳሽ ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ። Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ። ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል። Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም። Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦ Chrome በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chrome ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ። Google Chrome አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ ነው። ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር? ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል Google Chrome የአገልግሎት ውል ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ «ለመፈለግ ይንኩ» ቃላትን በመንካት ብቻ እነሱን በድረ-ገጽ ላይ የሚፈልጉበትን ቀላል መንገድ ያቀርባል። የተነካው ቃል እና በዙሪያው ያለው ገጽ ለGoogle ይላካል። እንደ ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ። የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChrome ውስጥ ተቀምጠዋል። ይህን ኮምፒውተር ከ ጋር የሚጋሩ ከሆኑ ተለይተው ለማሰስ እራስዎን Chrome ላይ ያክሉ። አለበለዚያ የGoogle መለያቸውን ያላቅቁት። Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው። Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ ከChrome አስወግድ መሣሪያዎ የተዘመነ ነው። Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ። Google Chromeን አራግፍ የChrome Canary መተግበሪያዎች የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት። - Google Chrome Chrome - ማሳወቂያዎች አዲሰ መስኮት Chrome ውስጥ ይግቡ አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል። ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት። Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ ለChrome መተግበሪያዎች የተሰራ በንጥል ቋሚ የመሳሪያ ሥርዓት ነው። እንኳን ደህና መጡ http://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe Chrome መተግበሪያዎች Chrome በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል። ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል። Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር እውን ሊሆን ችሏል። ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ። Chrome ስርዓተ ክወና Chrome ጊዜው አልፎበታል ይህ አገልጋይ መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChrome የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። አዘምን Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ይጫኑ። Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ። Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል። ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromiumን በራስ-ሰር ያስጀምሩ ይህ አገልጋይ መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በመሣሪያዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው። አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ። የChrome ማሳወቂያ ማዕከል Google Chromeን በማዘመን ላይ... ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ። መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም። አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ። Chrome - ማሳወቂያዎች ( ያልተነበቡ) ወደ የChrome ምናሌ > > > ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ። መሣሪያዎን በማዘመን ላይ... አራግፍ Chrome OS እየተገባ ሳለ በተፈጠረ አንድ ስህተት ምክንያት ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል። ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው። ወደ Chrome ታክሏል። Chrome የክፍት ምንጭ ፈቃዶች የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ። ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ ጋር ያዋህዳቸዋል። ማስጠንቀቂያ፦ Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ። ከChrome አስወግድ... Chrome Chrome OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ። ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ? በኮምፒውተርዎ ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከGoogle Chrome ጋር ተኳሃኝ አይደለም። የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ። Chromeን ዳግም ጫነው የGoogle Chrome የመሳሪያ አሞሌ ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ። Google Chrome በChromium ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር ሊሰራ ችሏል። Google Chrome OS የ አገናኞችን ለመቆጣጠር ውጫዊ መተግበሪያን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ ነው። Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል። Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ። ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ። የChrome ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ አታርመኝ እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ? አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ? ኮምፒውተርዎን ሲያስነሱ Google Chrome በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል። አይ፣ አመሰግናለሁ ስለ &Chrome ስርዓተ ክወና Google Chrome Binaries Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChrome ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል። መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር () ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት () የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ። Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chrome በመለያ መግባት አለብዎት። ይህ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል። Google Chrome Canary Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል! የGoogle Chrome መተግበሪያ አስጀማሪን አን ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል። የብልሽት ሪፖርቶችን እና ወደ Google በመላክ Google Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ Chromeን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት። የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል። ወደ የChrome ምናሌ > > ይሂዱና «»ን አይምረጡ። ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን። Google Chrome ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ። &Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን Google Chrome የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። እባክዎ የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ ያዘምኑ። የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary ከChrome አስወግድ ወደ Chrome ገብተዋል! ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromeን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ። ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። አዎ እባክህ Google Chrome በማይጣጣሙ የGoogle ዝማኔ ቡድን መመሪያ ቅንብሮች ምክንያት ሊዘምን አይችልም። የGoogle Chrome ሁለትዮሾች መተግበሪያ የዝማኔ መምሪያ መሻሪያውን ለማዋቀር የቡድን መምሪያ አርታዒን ይጠቀሙ እና እንደገና ይሞክሩ፤ ተጨማሪ ዝርዝሮችን ለማግኘት http://goo.gl/uJ9gV ይመልከቱ። Google Wallet ለመጠቀም Chromeን ማላቅ አለብዎ []። ወደ መተግበሪያዎች > የስርዓት ምርጫዎች > አውታረ መረብ > የላቁ > ተኪዎች ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ። Google Chrome አጋዥ &Google Chromeን አዘምን ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ። በChrome ስርዓተ ክወና ይጀምሩ Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው። ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ። የChrome ምናሌን አሳይ ይህ ገጽ የብልሽት ሪፖርት ማድረግን ካነቁ የቅርብ ጊዜ ብልሽቶችዎን ብቻ ነው መረጃ የሚያሳየው። Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር? በስርዓቱ ላይ የGoogle Chrome ጭነት ግጭት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ። የይለፍ ቃልዎን Google Chrome እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ? Google Chrome የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ? የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ? Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን እራስዎ ዳግም መጫን ያስፈልግዎታል። የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChrome ነገሮች እዚህ ይኖራሉ። በChrome የመነቸ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ Google Chrome (mDNS-In) Chrome አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው። Chrome በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት ይፍቀዱለት። ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል። ይህ ጣቢያ ከእንግዲህ የደህንነት እና የመረጋጋት ዝማኔዎችን መቀበል የማይችለውን አገልግሎቱ ያበቃውን Chrome ክፈፍ ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉት። ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome ስርዓተ ክወና የተሻለ እንዲሆን ያግዙ። ውርዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ? አሁን Chromeን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው። ለምን ይህን አያለሁ? Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም። እንደ ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ። Go to የChrome ምናሌ > > > > የላን ቅንብሮች ይሂዱና «ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አይምረጡ። የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromeን ያለGoogle መለያ ለመጠቀም ን ይጎብኙ። ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ። ይህ አገልጋይ መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ። እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል። ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል። Google Chrome ስርዓተ ክወና Google Chrome የተዘመነ ነው። Chrome የድር ቅጾችን ለማጠናቅቅ ይህን የክሬዲት ካርድ መረጃ እንዲያስቀምጥ ይፈልጋሉ? Google Chrome በጀርባ ሁኔታ ላይ ነው። ወደ Chrome አክል ኮምፒውተርዎ የዚህ ድር ጣቢያ ደህንነት እውቅና ማረጋገጫ ማስሄድ የማይችል የድሮ የMicrosoft Windows ስሪት አያሄደ ነው። በዚህ ችግር ምክንያት Google Chrome የእውቅና ማረጋገጫው ከ ይሁን ወይም በአውታረ መረብዎ ላይ ያለ ን ከሚያስመስል ሰው ይሁን የመጣው መለየት አይችልም። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ወደሆነ የWindows ስሪት ያዘምኑ። Chrome አጋዥ Chrome ጊዜው አልፎበታል የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም። የChrome ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ ወድ Chrome በማከል ላይ... ን ግንኙነት ማቋረጥ ታሪክዎን፣ ቅንበሮችዎን እና ሌሎች በዚህ መሳሪያ ላይ የተቀመጡትን ሌሎች የChrome ውሂብ ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ላይ ያለው ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በGoogle Dashboard ላይ መተዳደር ይችላል። የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ። አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም። በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ። በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል። Google Chrome የቅጂ መብት Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው። Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ። በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በGoogle Chrome መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የGoogle Chrome ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። አስተዳዳሪው Google Chromeን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎችም ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል። Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን ማዘመን አለብዎት። የChrome OS ውል Google Inc. የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት። እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል። ተግባር መሪ - Google Chrome በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ። ምንም የሚዘምን የGoogle Chrome ጭነት የለም። Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች ስለ &Google Chrome Chrome ከ<strong></strong> ጋር የግል ግንኙነት መመስረት አልቻለም። ይሄ የእርስዎ ኮምፒውተር ቀን በትክክል ስላልተዋቀረ ሊሆን ይችላል ()። የኮምፒውተርዎን ቀን እና ሰዓት ካዘመኑት በኋላ ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።